Message

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ መልዕክት

   አቶ ሳሙኤል መንገሻ

በዓለማችን በምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊና አካባቢያዊ ጠቀሜታዎችን በማሳደግና ዘላቂ ልማት ለማፋጠን ቁልፍ ድርሻ ካላቸው ሴክተሮች መካከል አንዱ የባህልና ቱሪዝም ሴክተር እንደሆነ ጥናቶች ያረጋግጣሉ፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥና የሪፎርም ዓመታት ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት በብዙ ፈተናዎችም ውስጥ ሆና ማስመዝገብ የቻለች ሲሆን የአገልግሎት ሴክተሮች ለዚህ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ከአገልግሎት ሴክተሮች የባህልና ቱሪዝም ሴክተር ቁልፍ ድርሻ ይይዛል፡፡ ሴክተሩ ከኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ባሻገር ለብሔረሰቦች ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክና ቅርስ ጥበቃ ና ልማት የሚኖረው ድርሻም ጉልህ ነው፡፡በባህልና ቱሪዝም ሴክተር ያሉ ዘርፎች በተናጠልም ሆነ በጋራ በመሆን በባለፉት ዓመታት በርካታ የልማት ተግባራት በተለያዩ መስኮች እንደ አገርም እንደ ክልልም አመርቂ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በዚህም ምክንያት ሴክተሩ መንግስት የተሰጠዉ ትኩረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በአገርም ሆነ በክልል ደረጃ እየተከናወነ ባለው በአገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ዘርፉ የማሻሻያው ዋነኛ ምሰሶ ሆኖ መወሰዱ በቂ ማሳያ Read More

 
  Image 3Image 2Image 3Image 4Image 5Image 6Image 6    Image 6Image 6Image 6Image 6yaho1yahodegdqatbareImage 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6Image 6

የቢሮው አመራሮች

 

      አቶ ደግነህ ቦጋለ  
የቢሮው ም/ሃላፊና የባህል ዘርፍ ኃላፊ

 

አቶ ኑሪ ከድር  
የቢሮው ም/ሃላፊና የቱሪዝም ዘርፍ ኃላፊ
አቶ አብድልበር ሻፊ 
በምክትል ሀላፊ ማረግ የቢሮ ኃላፊ አማካሪ

                                                                                      

                                                                                 የክልሉ ብሄረሰቦች የተለያዩ ኩነቶች የሚያከብሩበት ቀናቶች

ያሆዴ  ዘመን  መለወጫ  ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 16 Read More
መሳላ ዘመን መለወጫ  ከመስከረም 12 እስከ መስከረም 14 Read More
ሄቦ  ዘመን መለወጫ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 23 Read More
መስቀል በጉራጌ ከመስከረም 16 እስከ መስከረም17 Read More
 
አብሬት መውለድ ከጥር 4 እስከ  ጥር 5 Read More
                           አልከሶ መውሊድ መጋቢት 19 Read More
ቃጥባሬ መውሊድ ከታህሳስ 12 እስከ ታህሳስ 13 Read More
ዘቢሞላ መውሊድ ከየካቲት 15 እስከ የካቲት16 Read More
 
የሀላባን ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ሴራ በዓል Read More
በየም ብሄሬሰብ መድኃኒት ለቀማ "ሳሞታ" ጥቅምት 17 Read More
   

News

cultural
ከኢፌድሪ ቱሪዝም ሚኒስቴርና  ከሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ የሚዲያ አባላት በየም ዞን የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን  ጎበኙ።
photo
የባህል ሽማግሌዎች የየአካባቢዉን ባህላዊ እሴቶችና የእርቅ ሥርዓቶች መሠረት አድርገዉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅባቸዋል - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር)
photo
ክብረ በዓላት ከሀይማኖታዊ ስርዓት በተጨማሪ የአንድን አካባቢ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ሀብቶች ለማስተዋወቅ ሚናቸውን የጎላ በመሆኑ ሀብቶቹ ማልማት፣ ማደራጀትና ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለፀ።
photo
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ488 ሚሊየን ብር በላይ ማንቀሳቀስ ተቻለ( ጥር 3፣ 2017)
photo
የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በዕደ ጥበብ ሙያ ዘርፍ በሸክላ ስራዎች ዲዛይንና ቴክኖሎጂ የተግባር ስልጠና የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በቡታጅራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መስጠት ተጀምሯል ።
photo
የጢያ ትክል ድንጋይ አካባቢን ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለማልማት የዲዛይን ሥራ ተጠናቋል
photo
በከምባታ ዞን ሀደሮ ከተማ አስተዳደር በግል ባለሀብት በአቶ ተሰማ ሾቢሶ ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው ኤልሻዳይ ሕንፃ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
photo
የስልጤን ቋንቋ ለማሳደግና ለማልማት የተለያዩ ስራዎችን መስራት እንደሚገባ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ዘይኔ ቢልካ ገለፁ

Our Media

    

See More Video

 

አስተያየት ካሎት ከታች ባለው ሀሳብ መስጫ ይስጡ

 
Image 3   Image 3Image 2Image 3Image 4Image 5Image 6Image 6   Image 6Image 6